ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከእነርሱም ፊቴን እመልሳለሁ፤ ለመበዝበዝና ለመማረክ፥ ለመዘረፍም ይሆኑ ዘንድ በአሕዛብ እጅ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፤ ከኢየሩሳሌምም መካከል አርቃቸዋለሁ፤ በአሕዛብም መካከል እበትናቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |