ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዓላትን፥ መስገጃ ዛፍንና ጣዖትን ሠርተው ለመሳት እየራሳቸው ይሰግዳሉ። ልጆቻቸውንም ለአጋንንት፥ በልቡናቸው ስተው ለሠሩትም ጣዖት ሁሉ ይሠዋሉ፤ አዳኝባቸውም ዘንድ ወደ እነርሱ ምስክሮችን እልካለሁ። ነገር ግን አይሰሙም፤ ምስክሮችንም ይገድላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |