ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የእስራኤል ልጆች ከግብፅ በወጡበት በመጀመሪያው ዘመን እንዲህ ሆነ። በሦስተኛው ወር፥ ያ ወር በባተ በዐሥራ ስድስተኛው ቀን፥ እግዚአብሔር፥ “ከእኔ ዘንድ ወደዚህ ተራራ ውጣ፤ በጻፍኸውም መጠን ልብ ታስደርጋቸው ዘንድ ሕጉና ሥርዐቱ የተጻፉባቸውን ሁለቱን የዕንቍ ጽላት እሰጥሀለሁ” ብሎ ለሙሴ ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከት |