ኢያሱ 8:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ኢያሱም በእስራኤል ልጆች ሁሉ ፊት በድንጋዮቹ ላይ ሙሴ የጻፈውን ይህን ሁለተኛውን ሕግ በድንጋዮች ላይ ጻፈ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢያሱም ሙሴ የጻፈውን የሕግ መጽሐፍ እስራኤላውያን እያዩ በድንጋዮች ላይ ቀረጸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የእስራኤልም ልጆች እያዩ በዚያ ስፍራ በድንጋዮቹ ላይ የሙሴን ሕግ ጻፈባቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ሙሴ ጽፎት የነበረውን የኦሪትን ሕግ ኢያሱ በእስራኤላውያን ፊት በድንጋይ ላይ ጻፈው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 የእስራኤልም ልጆች ሲያዩ በዚያ ስፍራ በድንጋዮቹ ላይ የሙሴን ሕግ ጻፈባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |