Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኢያሱ 7:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ከድ​ን​ኳ​ኑም ውስጥ አው​ጥ​ተው ወደ ኢያ​ሱና ወደ እስ​ራ​ኤል ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ሁሉ አመ​ጡት፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ም​ፊት አኖ​ሩት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ከድንኳኑም አውጥተው፣ ኢያሱና እስራኤላውያን ሁሉ ወዳሉበት አምጥተው በእግዚአብሔር ፊት አኖሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ከድንኳኑም ውስጥ ወስደው ወደ ኢያሱና ወደ እስራኤል ልጆች ሁሉ አመጡት፤ በጌታም ፊት አኖሩት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 እነርሱንም ከድንኳኑ በማውጣት፥ ወደ ኢያሱና ወደ እስራኤላውያን አምጥተው በእግዚአብሔር ፊት አኖሩአቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ከድንኳኑም ውስጥ ወስደው ወደ ኢያሱና ወደ እስራኤል ልጆች ሁሉ አመጡት፥ በእግዚአብሔርም ፊት አኖሩት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢያሱ 7:23
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አሁ​ንም ዕቃ​ዬን ሁሉ በረ​በ​ርህ፤ ከቤ​ት​ህስ ዕቃ ሁሉ ምን አገ​ኘህ? እነ​ርሱ በእኛ በሁ​ለ​ታ​ችን መካ​ከል ይፈ​ርዱ ዘንድ በወ​ን​ድ​ሞ​ችና በወ​ን​ድ​ሞ​ችህ ፊት አቅ​ር​በው።


ኢያ​ሱም መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፤ ወደ ሰፈ​ርም ወደ ድን​ኳኑ ሮጡ፤ እነ​ሆም እርሱ በድ​ን​ኳኑ ውስጥ ተደ​ብቆ፥ ብሩም በበ​ታቹ ነበረ።


ኢያ​ሱም የዛ​ራን ልጅ አካ​ንን፥ ብሩ​ንም፥ ልብ​ሱ​ንም፥ ልሳነ ወር​ቁ​ንም ወደ አኮር ሸለቆ ወሰ​ዳ​ቸው፤ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ልጆ​ቹ​ንም፥ በሬ​ዎ​ቹ​ንም፥ አህ​ያ​ዎ​ቹ​ንም፥ በጎ​ቹ​ንም፥ ድን​ኳ​ኑ​ንም፥ ንብ​ረ​ቱ​ንም ሁሉ ወደ ዔሜ​ቃ​ኮር ወሰደ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች