ኢያሱ 21:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ዲምናንና መሰማርያዋን፥ ሴላንና መሰማርያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ዲሞናና ነህላል፣ እነዚህ አራት ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ዲሞናንና መሰማሪያዋን፥ ነህላልንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ዲምናና ናህላል ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ቀርታንና መሰምርያዋን፥ ዲሞናንና መሰምርያዋን፥ ነህላልንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡ። ምዕራፉን ተመልከት |