ኢያሱ 21:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከይሳኮርም ነገድ ቂሶንንና መሰማርያዋን፥ ዳብራትንና መሰማርያዋን፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ከይሳኮር ነገድ፣ ቂሶን፣ ዳብራት፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከይሳኮርም ነገድ ቂሶንንና መሰማሪያዋን፥ ዳብራትንና መሰማሪያዋን፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከይሳኮር ግዛትም ተከፍለው ከግጦሽ ምድራቸው ጋር የተሰጡአቸው አራት ከተሞች፥ ቂሽዮን፥ ዳብራት፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ከይሳኮርም ነገድ ቂሶንንና መሰምርያዋን፥ ዳብራትንና መሰምርያዋን፥ ምዕራፉን ተመልከት |