Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኢያሱ 21:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ለቀ​ሩ​ትም ለሌ​ዋ​ው​ያኑ ለቀ​ዓት ልጆች የዕ​ጣ​ቸው ከተ​ሞች ከኤ​ፍ​ሬም ነገድ ደረ​ሱ​አ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 የሌዊ ልጅ የቀዓት ጐሣዎች ለሆኑት ለሌሎቹ ደግሞ ከኤፍሬም ነገድ ላይ ተከፍለው የሚከተሉት ከተሞች በዕጣ ተመደቡላቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች የሌዋውያን ለሆኑ የቀዓት ወገኖች የዕጣቸው ከተሞች ከኤፍሬም ነገድ ደረሱአቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ለቀሩት ከሌዊ ነገድ ለሆኑት የቀዓት ጐሣዎች ከኤፍሬም ነገድ ይዞታ ተከፍሎ ተሰጣቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች ወገኖች ሌዋውያን የዕጣቸው ከተሞች ከኤፍሬም ነገድ ደረሱአቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢያሱ 21:20
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ልጁ ቡቂ፥ ልጁ ኦዚ፥ ልጁ ዘራ​እያ፤


ከቀ​ዓ​ትም ልጆች ወገ​ኖች ለአ​ን​ዳ​ን​ዶቹ ከኤ​ፍ​ሬም ነገድ ከተ​ሞች ድርሻ ነበ​ራ​ቸው።


የካ​ህ​ናቱ የአ​ሮን ልጆች ከተ​ሞች ከመ​ሰ​ማ​ሪ​ያ​ዎ​ቻ​ቸው ጋር ዐሥራ ሦስት ናቸው፤


ለቀ​ሩ​ትም ለቀ​ዓት ልጆች ከኤ​ፍ​ሬም ነገድ፥ ከዳ​ንም ነገድ፥ ከም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ዐሥር ከተ​ሞች በዕጣ ተሰ​ጡ​አ​ቸው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች