43 ኤሎን፥ ቴምናታ፥ አቃሮን፥
43 ኤሎን፣ ተምና፣ አቃሮን፣
43 ኤሎንን፥ ትምናን፥ አቃሮንን፥
43 ኤሎንን፥ ቲምናን፥ ዔቅሮንን፥
ዘመንዋም በተፈጸመ ጊዜ የይሁዳ ሚስት ሴዋ ሞተች፤ ይሁዳም ተጽናና፤ የበጎቹን ጠጕር ወደሚሸልቱት ሰዎችም ወደ ተምና ወጣ፤ እርሱም ዓዶሎማዊው በግ ጠባቂው ኤራስም።
የአዛጦን ነዋሪዎችን አጠፋለሁ፤ የአስቀሎናም ሕዝብ ይጠፋለሁ፤ እጄንም በአቃሮን ላይ እመልሳለሁ፤ ከፍልስጥኤማውያን የቀሩትም ይጠፋሉ” ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
የእግዚአብሔርንም ታቦት ወደ አስቀሎና ላኩአት። የእግዚአብሔር ታቦት ወደ አስቀሎና በመጣች ጊዜ አስቀሎናውያን፥ “እኛንና ሕዝባችንን ልታስገድሉን የእስራኤልን አምላክ ታቦት ለምን አመጣችሁብን?” ብለው ጮኹ።
አቃሮን ከመንደሮችዋና ከመሰማሪያዎችዋ ጋር።
ሰሊባን፥ አሞን፥ ሴላታ፥
አልቃታ፥ ቤጌቶን፥ ጌቤላን፥
ጋባ፥ ተምና፥ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።
አሞሬዎናውያንም ድብና ቀበሮዎች በሚኖሩበት በመርስኖኖስ ተራራ መቀመጥ ጀመሩ፤ ነገር ግን የዮሴፍ ወገን እጅ በአሞሬዎናውያን ላይ ጸናች፤ ገባርም አደረጉአቸው።
አሴሌቦናዊው ኤልያሕባ፥ የአሶን ልጅ ዮናታን፥
በማኪስና በሰአልቢን፥ በቤት ሳሚስና በኤሎንቤትሐናን የዴቀር ልጅ፥