ኢያሱ 19:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የአሴር ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 እነዚህ ለአሴር ነገድ ሆነው በየጐሣው የተደለደሉ ከተሞችና መንደሮቻቸው ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የአሴር ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ስለዚህ እነዚህ ታላላቅና ታናናሽ ከተሞች ለአሴር ነገድ በየወገኖቻቸው ርስት ሆነው የተሰጡ ድርሻዎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 የአሴር ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |