Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኢያሱ 19:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ሬማስ፥ ያዖን፥ ቶማን፥ ኤሜ​ሬቅ፥ ቤር​ሳ​ፌስ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ሬሜት፣ ዓይንገኒም፣ ዐይንሐዳ እንዲሁም ቤትጳጼጽ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ሬሜትን፥ ዐይን-ጋኒምን፥ ዐይን-ሐዳን፥ ቤት-ጳጼጽን ነበረ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ሬሜትን፥ ዔንጋኒምን፥ ዔንሐዳንና ቤትጳጼጽን ይጨምራል፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ወደ ሬሜት፥ ወደ ዓይንጋኒም፥ ወደ ዓይንሐዳ፥ ወደ ቤትጳጼጽ ደረሰ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢያሱ 19:21
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የኢ​ያ​ቴ​ርን ከተ​ማና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ዳቤ​ር​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፤


ራሜ፥ ጣኖ፥ ኢዱ​ቶት፥ መሐ​ንስ፤


አን​ከ​ሬት፥ ዳቤ​ሮት፥ ቂሶን፥ ሮቤስ፤


ድን​በ​ራ​ቸ​ውም ወደ ታቦ​ርና ወደ ሰሌም፥ በም​ዕ​ራብ በኩል ወደ ቤተ​ሳ​ሚስ ይደ​ር​ሳል፤ የድ​ን​በ​ራ​ቸው መው​ጫም ዮር​ዳ​ኖስ ነበረ፤ ዐሥራ ስድ​ስት ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም።


ሬማ​ት​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ዓይ​ን​ጋ​ኒ​ም​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ አራ​ቱን ከተ​ሞች ሰጡ​አ​ቸው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች