ዮሐንስ 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አይሁድም፥ “ሰውየው የት አለ?” አሉት፤ እርሱም፥ “አላውቅም” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እነርሱም፣ “ታዲያ፣ ያ ሰው የት አለ?” አሉት። እርሱም፣ “እኔ አላውቅም” አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “ያ ሰው ወዴት ነው?” አሉት። “አላውቅም” አለ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እነርሱም “ሰውየው አሁን የት አለ?” አሉት። እርሱም “የት እንዳለ እኔ አላውቅም” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 “ያ ሰው ወዴት ነው?” አሉት። “አላውቅም” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |