ዮሐንስ 8:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ወልድ አርነት ካወጣችሁ በእውነት አርነት የወጣችሁ ናችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 እንግዲህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ፣ በእውነት ነጻ ትሆናላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 እንግዲህ ልጁ ነፃ ቢያወጣችሁ በእውነት ነፃ ትወጣላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስለዚህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ በእርግጥ ነጻ ትሆናላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |