ዮሐንስ 8:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ነገር ግን ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እነርሱም ስለ አብ እየነገራቸው እንደ ነበር አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነርሱ ግን ስለ አብ እንደ ተናገራቸው አልገባቸውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። ምዕራፉን ተመልከት |