ዮሐንስ 4:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ያም የንጉሥ ወገን የሆነ ሰው፥ “አቤቱ፥ ልጄ ሳይሞት ፈጥነህ ውረድ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 ሹሙም፣ “ጌታዬ፤ ልጄ ከመሞቱ በፊት እባክህ ድረስልኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ሹሙም “ጌታ ሆይ! ብላቴናዬ ሳይሞት ውረድ፤” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ሹሙም “ጌታ ሆይ! ልጄ ከመሞቱ በፊት እባክህ ቶሎ ውረድ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ሹሙም፦ ጌታ ሆይ፥ ብላቴናዬ ሳይሞት ውረድ አለው። ምዕራፉን ተመልከት |