ዮሐንስ 19:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጲላጦስም፥ “የጻፍሁትን ጻፍሁ” ብሎ መለሰላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጲላጦስም፣ “በቃ፤ የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጲላጦስም “የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጲላጦስ ግን “የጻፍኩትን ጽፌአለሁ” ሲል መለሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ጲላጦስም፦ “የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። ምዕራፉን ተመልከት |