ዮሐንስ 17:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኔ ልሠራው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርሁህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሰጠኸኝን ሥራ በመፈጸም በምድር አከበርሁህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እኔ እንዳደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርሁህ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔ የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርኩህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ ምዕራፉን ተመልከት |