ዮሐንስ 16:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እርሱም እኔን ያከብረኛል፤ ከእኔ ወስዶ ይነግራችኋልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የእኔ ከሆነው ወስዶ እንድታውቁ በማድረግ ያከብረኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ ያከብረኛል፤ የእኔ ከሆነው ወስዶ ይነግራችኋልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 የእኔ ከሆነው ወስዶ ስለሚነግራችሁ እኔን ያከብረኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እርሱ ያከብረኛል፥ ከእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና። ምዕራፉን ተመልከት |