ዮሐንስ 16:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዢ ይፈረድበታልና ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለ ፍርድም፣ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ስለ ፍርድ የሚያጋልጠው የዚህ ዓለም ገዢ ስለ ተፈረደበት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |