ዮሐንስ 14:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ወዴትም እንደምሄድ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፤ መንገዱንም ታውቃላችሁ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እኔ ወደምሄድበትም ስፍራ የሚያደርሰውን መንገድ ታውቃላችሁ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የምሄድበትንም መንገድ ታውቃላችሁ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔ የምሄድበትንም መንገድ ታውቃላችሁ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |