ዮሐንስ 11:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጌታችን ኢየሱስም ማርታንና እኅቷን ማርያምን፥ አልዓዛርንም ይወዳቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ኢየሱስም ማርታን፣ እኅቷንና አልዓዛርን ይወድዳቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኢየሱስም ማርታንና እኅትዋን እንዲሁም አልዓዛርን ይወድ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ኢየሱስ ማርታንና እኅትዋን ማርያምን ወንድማቸውን አልዓዛርንም ይወድ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ኢየሱስም ማርታንና እኅትዋን አልዓዛርንም ይወድ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |