ኤርምያስ 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ልባችሁን ታምማችሁ ትቅበዘበዛላችሁ። ከሚያቅበዘብዝ የልብ ሕመማችሁ የሚያድናችሁ የለም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በሐዘኔ የምታጽናናኝ ሆይ፤ ልቤ በውስጤ ዝላለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ኀዘኔ የማይጽናና ነው፥ ልቤም በውስጤ ደክሞአል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 መጽናናት የማይገኝለት ብርቱ ሐዘን ደርሶብኛል፤ ልቤም እጅግ ዝሎአል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ኀዘኔ የማይጽናና ነው፥ ልቤም በውስጤ ደክሞአል። ምዕራፉን ተመልከት |