ኤርምያስ 51:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ባሕር በባቢሎን ላይ ወጣ፤ በሞገዱም ብዛት ተከደነች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ባሕር በባቢሎን ላይ ይወጣል፤ ሞገዱም እየተመመ ይሸፍናታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ባሕሩ በባቢሎን ላይ ወጥቶባታል በሚናወጠውም ሞገዱ ተሸፍናለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 የባቢሎን ጠላቶች እንደ ውቅያኖስ ማዕበል ወጥተው ከተማይቱን አጥለቀለቋት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ባሕር በባቢሎን ላይ ወጣ በሞገዱም ብዛት ተከደነች። ምዕራፉን ተመልከት |