ኤርምያስ 38:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ንጉሡም በብንያም በር ተቀምጦ ነበር። አቤሜሌክም ከንጉሡ ቤት ወጥቶ ለንጉሡ እንዲህ ብሎ ነገረው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አቢሜሌክ ከቤተ መንግሥት ወጥቶ ንጉሡን እንዲህ አለው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አቤሜሌክም ከንጉሡ ቤት ወጥቶ ንጉሡን እንዲህ አለው፦ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህም አቤሜሌክ ወደ ንጉሡ ዘንድ ሄዶ እንዲህ አለው፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 አቤሜሌክም ከንጉሡ ቤት ወጥቶ ንጉሡን እንዲህ አለው፦ ምዕራፉን ተመልከት |