ኤርምያስ 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ መጣ፤ እንዲህም አለኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ ምዕራፉን ተመልከት |