ያዕቆብ 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሀብታችሁ ሻግቷል፤ ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሀብታችሁ ሁሉ በስብሶአል። ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፥ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። ምዕራፉን ተመልከት |