ሆሴዕ 13:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በምድረ በዳና በዞርህበት ምድር ሁሉ ጠበቅሁህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በምድረ በዳ፣ በሐሩር ምድርም ተንከባከብሁህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በምድረ በዳ፥ እጅግ በደረቀ ምድር አውቄህ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ድርቅ በበዛበት በረሓ እንክብካቤ ያደረግኹላችሁ እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በምድረ በዳ፥ እጅግ በደረቀ ምድር አውቄህ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |