ዘፍጥረት 6:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይሁን እንጂ ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይሁን እንጂ ኖኅ የተባለው ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አግኝቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከት |