ዘፍጥረት 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኖኅም ሦስት ልጆችን ሴምን፥ ካምን ያፌትንም ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኖኅም ሴም፣ ካምና ያፌት የሚባሉ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሴም፥ ካምና ያፌት የሚባሉትን ሦስት ወንዶች ልጆች ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኖኅም ሴም፥ ካምና ያፌት የሚባሉትን ሦስት ወንዶች ልጆች ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኖኅም ሦስት ልጆችን ሴምን ካምን ያፌትንም ወለደ። ምዕራፉን ተመልከት |