ዘፍጥረት 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሄኖስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሄኖስ፣ ዕድሜው 90 ዓመት በሆነ ጊዜ ቃይናንን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሄኖስም ዘጠና ዓመት ሲሆነው፥ ቃይናንንም ወለደ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሄኖስ 90 ዓመት ሲሆነው ቃይናንን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሄኖስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከት |