ዘፍጥረት 5:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ላሜሕም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ አርባ ሰባት ዓመት ሆነ፤ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ላሜሕ በአጠቃላይ 777 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ላሜሕ የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ ሰባ ሰባት ዓመት ሆነ፥ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ዕድሜው 777 ሲሆነውም ሞተ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ላሜሕ የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ አርባ ዓመት ሆነ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከት |