Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 49:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 እር​ሻ​ውና በእ​ር​ስዋ ላይ ያለ​ችው ዋሻ ከኬጢ ልጆች የተ​ገዙ ናቸው።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 እኔም ልያን የቀበርኋት እዚያው ነው። መስኩና ዋሻው የተገዙት ከኬጢያውያን ላይ ነው።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 እርሻውና በእርሷ ላይ ያለችው ዋሻ ከኬጢ ልጆች የተገዙ ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 እርሻውና ዋሻው በአንድነት የተገዙት ከሒታውያን ነው፤ ስለዚህ እኔንም እዚያው ቅበሩኝ።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 እርሻውና በእርስዋ ላይ ያለችው ዋሻ ከኬጢ ልጆች የተገዙ ናቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 49:32
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከነ​ዓ​ንም የበ​ኵር ልጁን ሲዶ​ንን፥ ኬጤ​ዎ​ንን፥


አብ​ር​ሃ​ም​ንና ሚስቱ ሣራ​ንም በዚያ ቀበ​ሩ​አ​ቸው፤ ይስ​ሐ​ቅ​ንና ሚስቱ ርብ​ቃ​ንም በዚያ ቀበ​ሩ​አ​ቸው፤ ከዚ​ያም እኔ ልያን ቀበ​ር​ኋት


ያዕ​ቆ​ብም ትእ​ዛ​ዙን ለል​ጆቹ ተና​ግሮ በፈ​ጸመ ጊዜ እግ​ሮ​ቹን በአ​ል​ጋው ላይ ዘር​ግቶ ሞተ፤ ወደ ወገ​ኖ​ቹም ተጨ​መረ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች