Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 49:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ዳን በጎ​ዳና ላይ እን​ደ​ሚ​ያ​ደባ እባብ ይሆ​ናል፤ በመ​ን​ገ​ዱም የፈ​ረ​ሱን ሰኰና እን​ደ​ሚ​ና​ደፍ እንደ ቀን​ዳም እባብ ነው፤ ፈረ​ሰ​ኛ​ውም ወደ​ኋ​ላው ይወ​ድ​ቃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ዳን የመንገድ ዳር እባብ፣ የመተላለፊያም መንገድ እፉኝት ነው፤ ጋላቢው የኋሊት እንዲወድቅ፣ የፈረሱን ሰኰና ይነክሳል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ዳን በጐዳና ላይ እንደ እባብ ይሆናል፥ በመንገድም እንደ ቀንዳም እባብ፥ ፈረሱን ከሰኮናው ይነክሳል፥ ፈረሰኛም ወደ ኋላው ይወድቃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ፈረሰኛው ሰው ወደኋላው ይወድቅ ዘንድ፥ ዳን እንደ ነዳፊ እባብ ሆኖ፥ በመተላለፊያው መንገድ ላይ የፈረሱን ሰኰና ይነክሳል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ዳን በጕዳና ላይ እንደ እባብ ይሆናል በመንገድም እንደ ቀንዳም እባብ ፈረሱን ከሰኮናው ይነክሳል ፈረስኛም ወደኍላው ይወድቃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 49:17
8 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“ዳን ከእ​ስ​ራ​ኤል ነገድ እንደ አንዱ በወ​ገኑ ይፈ​ር​ዳል፤


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያድ​ነው ዘንድ ይጠ​ብ​ቃል።


ለሰ​ል​ፍም የተ​ዘ​ጋጁ የዳን ሰዎች ሃያ ስም​ንት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ።


በመጨረሻም እባብ እንደ ነደፈው፥ የእፉኝትም መርዝ እንደ ተሰራጨበት ትዘረጋለህ።


እባብ ቢነ​ድፍ ባለ መድ​ኀ​ኒ​ትም ባያ​ድን ባለ መድ​ኀ​ኒቱ አይ​ጠ​ቀ​ምም።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች