ዘፍጥረት 45:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዮሴፍም ወንድሞቹን አሰናበታቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “በመንገድ እርስ በርሳችሁ አትጣሉ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከዚህ በኋላ ወንድሞቹን አሰናበታቸው፤ ከርሱም ሲሰናበቱ፣ “መንገድ ላይ እንዳትጣሉ!” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከዚያም ዮሴፍ ወንድሞቹን አሰናበታቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ “በመንገድ እርስ በርሳችሁ አትጣሉ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚህ ሁኔታ ወንድሞቹን ካሰናበታቸው በኋላ “በመንገድ አትጣሉ” ብሎ መከራቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ዮሴፍም ወንድሞቹን አሰናበታቸው እንዲህም አላቸው፦ በመንገድ እርስ በርሳችሁ አትጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |