Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 40:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 በላ​ይ​ኛ​ውም መሶብ ፈር​ዖን የሚ​በ​ላው ጋጋ​ሪው በያ​ይ​ነቱ የሠ​ራው መብል ነበ​ረ​በት፤ ወፎ​ችም በራሴ ላይ ከመ​ሶቡ ይበሉ ነበር።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 በላይኛው መሶብ ውስጥ ለፈርዖን የተዘጋጀ የተለያየ ምግብ ነበረበት፤ ወፎችም ራሴ ላይ ካለው መሶብ ይበሉ ነበር።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 በላይኛው መሶብ ውስጥ ለፈርዖን የተዘጋጀ የተለያየ ምግብ ነበረበት፤ ወፎችም ራሴ ላይ ካለው መሶብ ይበሉ ነበር።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ከሁሉ በላይ ባለው መሶብ ውስጥ ለፈርዖን የተዘጋጀ ልዩ ልዩ ምግብ ነበረበት፤ ነገር ግን ወፎች ምግቡን ከመሶቡ እያነሡ ይበሉት ነበር።’ ”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 በላይኛውም መሶብ ፈርዖን ከሚበላው ከጋጋዎች ሥራ ሁሉ ነበረበት፤ ወፎችም በራሴ ላይ ከመሶቡ ይበሉ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 40:17
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“የአ​ሴር እን​ጀራ ወፍ​ራም ነው፤ እር​ሱም ለአ​ለ​ቆች ደስ የሚ​ያ​ሰኝ መብ​ልን ይሰ​ጣል።


ዳዊ​ትም ወደ ሴቄ​ላቅ ሲሄድ ከም​ናሴ ወገን የም​ናሴ ሻለ​ቆች የነ​በሩ ዓድና፥ ዮዛ​ባት፥ ይዲ​ኤል፥ ሚካ​ኤል፥ ዮዛ​ባት፥ ኤሊ​ሁና ጼል​ታይ ወደ እርሱ ከዱ።


የእ​ን​ጀራ አበ​ዛ​ዎቹ አለ​ቃም ሕል​ሙን በመ​ል​ካም እንደ ተረ​ጐ​መ​ለት በአየ ጊዜ ዮሴ​ፍን እን​ዲህ አለው፥ “እኔም ደግሞ ሕልም አይች ነበር፤ እነ​ሆም፥ ሦስት መሶብ ነጭ እን​ጀራ በራሴ ላይ ነበረ፤


ዮሴ​ፍም መልሶ እን​ዲህ አለው፥ “የሕ​ል​ምህ ትር​ጓ​ሜው ይህ ነው፤ ሦስቱ መሶብ ሦስት ቀን ነው፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች