Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 38:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ከእ​ር​ሱም በኋላ ቀይ ፈትል በእጁ ያለ​በት ወን​ድሙ ወጣ፤ ስሙም ዛራ ተባለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ከዚያ በኋላ እጁ ላይ ቀይ ክር የታሰረለት ወንድሙ ተወለደ፤ ስሙም ዛራ ተባለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ከዚያ በኋላ እጁ ላይ ቀይ ክር የታሰረለት ወንድሙ ተወለደ፥ ስሙም ዛራ ተባለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ከዚህ በኋላ በእጁ ላይ ቀይ ክር የነበረው ወንድሙ ተወለደ፤ ስሙም ዛራሕ ተባለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ስሙንም ፋሬስ ብላ ጠራችው። ከእርሱም በኍላ ቀይ ፈትል በእጁ ያለበት ወንድሙ ወጣ ስሙም ዛራ ተባለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 38:30
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከዛ​ራም ልጆች ኢያ​ሄ​ልና ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው፥ ስድ​ስት መቶ ዘጠና።


ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤


ምራ​ቱም ትዕ​ማር ፋሬ​ስ​ንና ዛራን ወለ​ደ​ች​ለት፤ የይ​ሁ​ዳም ልጆች ሁሉ አም​ስት ነበሩ።


ከይ​ሁ​ዳም ልጅ ከዛራ ወገን የባ​ስ​ያ​ዘ​ብ​ኤል ልጅ ፈታያ ስለ ሕዝቡ ነገር ሁሉ በን​ጉሡ አጠ​ገብ ነበረ።


የይ​ሁ​ዳም ልጆች፤ ዔር፥ አው​ናን፥ ሴሎም፥ ፋሬስ፥ ዛራ፤ ዔርና አው​ናን በከ​ነ​ዓን ምድር ሞቱ። የፋ​ሬ​ስም ልጆች እኒህ ናቸው፤ ኤስ​ሮም፥ ይሞ​ሔል፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች