ዘፍጥረት 36:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዔሳውም በሴይር ተራራ ተቀመጠ፤ ዔሳውም ኤዶም ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ስለዚህ ኤዶም የተባለው ዔሳው መኖሪያውን በተራራማው አገር በሴይር አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ዔሳውም በሴይር ተራራ ተቀመጠ፥ ዔሳው ኤዶም ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህ ኤዶም የተባለው ዔሳው በተራራማው አገር በኤዶም ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ዔሳውም በሴይር ተራራ ተቀመጠ ዔሳውም ኤዶም ነው። ምዕራፉን ተመልከት |