ዘፍጥረት 36:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኤዶም የተባለው የዔሳው ትውልድ እንዲህ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ኤዶም የተባለው የዔሳው ትውልድ ይህ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዔሳው ትውልድ ይህ ነው፥ እርሱም ኤዶም ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ኤዶም የተባለው የዔሳው የትውልድ ታሪክ የሚከተለው ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የዔሳው ትውልድ ይህ ነው፤ እርሱም ኤዶም ነው። ምዕራፉን ተመልከት |