ዘፍጥረት 31:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያዕቆብም የላባን ፊት አየ፤ እነሆም፥ ከእርሱ ጋር እንደ ዱሮው አልሆነም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የላባ አመለካከት ከቀድሞው የተለወጠበት መሆኑንም ያዕቆብ ተረዳ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እንደ ቀድሞው በላባ ተወዳጅ አለመሆኑን ያዕቆብም አየ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በላባም ዘንድ እንደ ቀድሞው ተወዳጅ አለመሆኑን ተረዳ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ያዕቆብም የላባን ፊት አየ እነሆም ከእርሱ ጋር እንደ ዱሮው አልሆነም። ምዕራፉን ተመልከት |