ዘፍጥረት 31:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ራሔልና ልያም መልሰው እንዲህ አሉት፥ “በአባታችን ቤት ለእኛ ድርሻ ወይም ርስት በውኑ አለን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ራሔልና ልያም እንዲህ ብለው መለሱለት፤ “ከአባታችን ሀብት የምናገኘው ምን ውርስ አለ? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ራሔልና ልያም መልሰው እንዲህ አሉት፥ “በአባታችን ቤት ለእኛ አንዳች ድርሻ ወይም ርስት አለን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ራሔልና ልያ ለያዕቆብ እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦ “በአባታችን ቤት የውርስ ድርሻ ቀርቶልናልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ራሔልና ልያም መልሰው እንዲህ አሉት፦ በአባታችን ቤት ለእኛ ድርሻና ርስት በውኑ ቀርቶልናልን? ምዕራፉን ተመልከት |