ዘፍጥረት 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እባብም ለሴቲቱ አላት፥ “ሞትን አትሞቱም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እባቡም ሴቲቱን እንዲህ አላት፤ “መሞት እንኳ አትሞቱም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እባብ ግን ለሴቲቱ አላት፦ “በፍጹም አትሞቱም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እባቡም እንዲህ አላት፦ “በፍጹም አትሞቱም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እባብም ለሴቲቱ አላት፤ ሞትን አትሞቱም፤ ምዕራፉን ተመልከት |