ዘፍጥረት 27:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ። የወንድምህ ቍጣ ከአንተ እስኪበርድ ድረስ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 የወንድምህ ቍጣ እስከሚበርድ እዚያው ቈይ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ፥ የወንድምህ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 የወንድምህ ቊጣ እስኪበርድ ድረስ ለጥቂት ጊዜ እዚያው ቈይ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ የወንድምህ ቍጣ እስኪበርድ ምዕራፉን ተመልከት |