ዘፍጥረት 26:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እነርሱም ይስሐቅንና ርብቃን ያሳዝኑ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 በእነዚህም ሴቶች ምክንያት የይሥሐቅና የርብቃ ልብ ያዝን ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ይህም ጋብቻ ይስሐቅንና ርብቃን ሲያሳዝናቸው ይኖር ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |