ዘፍጥረት 22:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አብርሃምም ዐይኑን አነሣና ቦታውን ከሩቅ አየ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በሦስተኛው ቀን አብርሃም ቀና ብሎ ቦታውን ከሩቅ ተመለከተ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሦስተኛው ቀን አብርሃም ቀና ብሎ ሲመለከት ቦታውን በሩቅ አየ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በሦስተኛው ቀን አብርሃም ቀና ብሎ ሲመለከት ቦታውን በሩቅ አየ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 በሦስተኛውም ቀን አብርሃም ዓይኑን አነሣና ቦታውን ከሩቅ አየ። ምዕራፉን ተመልከት |