ዘፍጥረት 18:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ውኃ እናምጣላችሁ፤ እግራችሁንም እንጠባችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጥቂት ውሃ ይምጣላችሁና እግራችሁን ታጠቡ፤ እዚህም ከዛፉ ሥር ዐረፍ በሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጥቂት ውኃ ይምጣላችሁ፥ እግራችሁን ታጠቡ፥ ከዚህችም ዛፍ በታች ዕረፉ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግራችሁን የምትታጠቡበት ውሃ እስካመጣላችሁ ድረስ በዚህ ዛፍ ጥላ ሥር ዐረፍ በሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ጥቂት ውኃ ይምጣላችሁ እግራችሁን ታጠቡ፥ ከዚህችም ዛፍ በታች ዕረፉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |