ዘፍጥረት 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፤ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ፤ በዚያም ኖረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አብራምም ከዚያ ተነሥቶ ወደ ኔጌብ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፥ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከቦታ ወደ ቦታ እየተዘዋወረም ወደ ኔጌብ መጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፥ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |