ዕዝራ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ደግሞም፥ “ይህችን ከተማስ የሚሠሩ ሰዎች ስም ማን ማን ነው?” ብለው ጠየቁአቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ደግሞም፣ “ይህን ሕንጻ የሚገነቡት ሰዎች ስም ማን ይባላል?” በማለት ጠየቋቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ደግሞም፦ “ይህንስ ሥራ የሚሠሩ ሰዎች ስም ማን ነው?” ብለው ጠየቁአቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ቤተ መቅደሱን ለመሥራት የተባበሩአቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ለማወቅም ጠየቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ደግሞም፦ “ይህንስ ሥራ የሚሠሩት ሰዎች ስም ማን ነው?” ብለው ጠየቁአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |