ዘፀአት 30:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 አንተም ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ይህ ለልጅ ልጃችሁ የተቀደሰ የቅብዐት ዘይት ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ለእስራኤላውያን ንገራቸው፤ ‘በሚመጡት ትውልዶች ሁሉ ይህ የእኔ የተቀደሰ የቅብዐት ዘይት ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ይህ በትውልዳችሁ ሁሉ ለእኔ የተቀደሰ የቅባት ዘይት ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ለእስራኤልም ሕዝብ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ይህ የተቀደሰ የቅባት ዘይት ለሚመጡት ዘመናት ሁሉ ለእኔ አገልግሎት ይዋል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 አንተም ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ይህ ለልጅ ልጃችሁ የተቀደሰ የቅብዓት ዘይት ይሁንልኝ። ምዕራፉን ተመልከት |