ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:63 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)63 ተራሮችንና ዛፎችን ያቃጥል ዘንድ ከላይ የተላከ እሳትም የታዘዘውን ይፈጽማል፤ እነዚያ ግን በመልካቸውም፥ በኀይላቸውም እነዚህን አይመሳሰሉአቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |