ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:59 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 ስለዚህ ከሐሰት አማልክት ይልቅ በኀይሉ የሚመካ ንጉሥ፥ ወይም በቤት ውስጥ የሚጠቅም፥ የገዛውም የሚገለገልበት ሸክላ ይሻላል፤ ወይም በቤት ውስጥ ያለውን ሁሉ የሚያድን መዝጊያ ከሐሰት አማልክት ይልቅ ይሻላል፤ በነገሥታት አዳራሽ ውስጥ ያሉ የእንጨት ምሰሶዎችም ከሐሰት አማልክት ይልቅ ይሻላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |